በጋምቤላ ወታደሮች 4 ሰዎችን ገድለው ከ17 ያላነሱትን አቆሰሉ

በጋምቤላ ወታደሮች 4 ሰዎችን ገድለው ከ17 ያላነሱትን አቆሰሉ
( ኢሳት ዜና መስከረም 14 ቀን 2011 ዓ/ም ) የመከላከያ ሰራዊት በንዌርና አኝዋክ መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በወሰደው እርምጃ 4 ሰዎች ሲገደሉ 17 ያክል ደግሞ ቆስለዋል። የክልሉ ወጣቶች የክልሉ መስተዳደር ስልጣን እንዲለቁ መጠየቃቸው ያላስደሰታቸው የፕሬዚዳንቱ ደጋፊዎች ከተቃዋሚዎች ጋር መጋጨታቸውን መረጃዎች ያሳያሉ።
በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸውን የጠየቅናቸው አኝዋክ ሰርቫይቫል አቶ ኝካው ኦቻላ የአኝዋክ ሰርቫይቫል ዳይሬክተር የሚከለተውን አስተያየት ሰጥተውናል
በጉዳዩ ዙሪያ የመንግስትን አስተያየት ለማግኘት ሞክረን አልተሳካለንም።